E-Invoice Merchant Brief
AddisFaktur: E-Invoicing for Ethiopian Businesses addisfaktur.com

Issue MoR-validated invoices in seconds.

በሚኒስቴሩ የተረጋገጡ ደረሰኞችን በሰከንዶች ይስጡ።

From Traditional Cash Register to New E-Invoice Technology

What changes for you, the onboarding steps, and our training and support.

ከባህላዊ ካሽ ሬጂስተር ወደ አዲሱ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ቴክኖሎጂ

ምን ይዞሎት መጥቷል፣ የምዝገባ ደረጃዎችና የእኛ ሥልጠናና ድጋፍ።

1

What changes

1

ምን ይለወጣል

Legacy cash registerየቀድሞው የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ E-invoiceኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ

How the old cash register system worksየቀድሞው የካሽ ሬጂስተር ሥርዓት አሠራር

Summary only, sent laterማጠቃለያ ብቻ፣ ዘግይቶ

How e-invoicing worksየኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ አሠራር

Every invoice, validated liveእያንዳንዱ ደረሰኝ፣ በቅጽበት ይረጋገጣል
Featureገጽታ Legacy cash registerየቀድሞው መሣሪያ E-invoiceኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ
Recording salesሽያጭ መመዝገብ Fiscal cash registerየፊስካል መመዝገቢያ መሣሪያ Web-based software accessible from any device, including computers, tablets, POS systems, and mobile phones.በዌብ ቤዝድ የሚሰራ ሶፍትዌር፣ ኮምፒውተር፣ ታብሌት፣ POS እና ሞባይል ስልክን ጨምሮ በማንኛውም መሳሪያ ሊጠቀሙበት የሚችሉት።
What MoR receivesሚኒስቴሩ የሚቀበለው Z report with totals onlyድምር ብቻ የያዘ Z ሪፖርት Every invoice, line by lineእያንዳንዱ ደረሰኝ በዝርዝር
When MoR receives itሚኒስቴሩ መቼ ይቀበላል Later, after a set intervalዘግይቶ፣ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ Instantly, in secondsወዲያውኑ፣ በሰከንዶች
Invoice is legal whenደረሰኙ ሕጋዊ የሚሆነው The device prints itመሣሪያው ሲያትመው MoR issues the IRN and QR codeሚኒስቴሩ IRN እና QR ኮድ ሲሰጥ
Buyer can verifyገዢው ማረጋገጥ ይችላል Noአይችልም Yes, buyers can access their receipts by scanning the QR code or instantly receive them via SMS and email.አዎ፣ ገዢዎች የደረሰኛቸውን ቅጂ QR ኮዱን በመቃኘት ማግኘት ይችላሉ፤ በተጨማሪም ደረሰኙን ወዲያውኑ በSMS እና በኢሜይል መቀበል ይችላሉ።
Input VATየግብዓት ተ.እ.ታ Checked at auditበኦዲት ጊዜ ይጣራል Processed automatically by our systemሲስተሙ ይሰራዋል
Invoice Cancellation (Void), Credit or Debit Noteየኢንቮይስ መሰረዝ (Void)፣ ክሬዲት ወይም ዴቢት ኖት Handled manuallyበእጅ ይስተናገዳል Invoice Cancellation (Void), Credit or debit note linked to the invoiceከደረሰኙ ጋር የተያያዘ መሰረዝ፤ ክሬዲት ወይም ዴቢት ኖት
Credit Sales and Partial or Full Payment Receiptsየዱቤ ሽያጭ እና ከፊል ወይም ሙሉ ክፍያ ደረሰኝ Not possibleአይቻልም Sell on credit and issue partial or full payment receipts at any time the cash is collected, sent to MoR instantlyበዱቤ ይሽጡ፤ ገንዘቡ በተሰበሰበ ጊዜ ሁሉ ከፊል ወይም ሙሉ ክፍያ ደረሰኝ ይቁረጡ፤ ወዲያውኑ ለገቢዎች ሚኒስቴር ይላካል
Audit Trailየኦዲት መከታተያ No user activity logየተጠቃሚ እንቅስቃሴ መዝገብ የለም Auditable transaction log of every action each user takesእያንዳንዱ ተጠቃሚ የሚያከናውነው ተግባር ኦዲት ሊደረግ በሚችል የግብይት መዝገብ ይያዛል
Recordsመዛግብት Device memory and paper rollየመሣሪያ ማህደረ ትውስታና የወረቀት ጥቅል Digital, kept by you and by MoRዲጂታል፤ በእርስዎና በሚኒስቴሩ ይቀመጣል
2

What you need

2

የሚያስፈልግዎ

Taxpayer Identification Number (TIN)
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)
An MoR EIMS account
የሚኒስቴሩ EIMS መለያ
A System Number and an INSA digital certificate for each branch
ለእያንዳንዱ ቅርንጫፍ የሲስተም ቁጥርና የINSA ዲጂታል ሰርተፊኬት
A computer, tablet or POS with an internet connection
ኮምፒውተር፣ ታብሌት ወይም POS ከኢንተርኔት ግንኙነት ጋር
3

Why choose AddisFaktur

3

ለምን አዲስፋክቱርን ይመርጣሉ

Our value to you

Built for Compliance. Designed for Growth.

E-invoicing made simple for Ethiopian businesses, with the reports, security and support you need.

ለእርስዎ የምናበረክተው

ለሕግ ተገዢነት የተገነባ፣ ለዕድገት የተነደፈ።

ለኢትዮጵያ ንግዶች ቀላል የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ፣ ከሚያስፈልጉዎ ሪፖርቶች፣ ደህንነትና ድጋፍ ጋር።

Comply with confidenceሕጉን በእርግጠኝነት ያክብሩ

Every invoice is signed, validated by MoR and stored with its IRN and QR code.

እያንዳንዱ ደረሰኝ ተፈርሞ፣ በሚኒስቴሩ ተረጋግጦ ከIRN እና QR ኮድ ጋር ይቀመጣል።

Run your business betterንግድዎን በተሻለ ያስተዳድሩ

POS, cashier shifts, reports and automatic accounting entries in one place.

POS፣ የካሸር ፈረቃ፣ ሪፖርቶችና በራስ-ሰር የሚዘጋጁ የሂሳብ መዝገቦች በአንድ ቦታ።

Grow without the paperworkያለ ወረቀት ሥራ ያድጉ

Add branches and staff easily. Each branch has its own certificate and numbering.

ቅርንጫፎችንና ሠራተኞችን በቀላሉ ይጨምሩ። እያንዳንዱ ቅርንጫፍ የራሱ ሰርተፊኬትና ቁጥር አለው።

  • Automatic taxVAT 15%, excise, withholdingተ.እ.ታ 15%፣ ኤክሳይዝ፣ ተቀናሽ ግብር
  • Accounting readyQuickBooks, Peachtree, ERPNextለሂሳብ መዝገብ ዝግጁ
  • Regular cybersecurity auditsOur digital team audits the system regularly, beyond what compliance requiresየዲጂታል ቡድናችን ሲስተሙን በየጊዜው የሳይበር ደህንነት ኦዲት ያደርጋል።
  • End-to-end reportsSales, VAT, excise, withholding and receivables, whenever you need themሽያጭ፣ ተ.እ.ታ፣ ኤክሳይዝ፣ ተቀናሽ ግብርና ተሰብሳቢ ሂሳብ፣ በፈለጉት ጊዜ
4

Onboarding steps

4

የምዝገባ ደረጃዎች

1

Sign up online

Register at addisfaktur.com. AddisFaktur is a cloud (SaaS) system, so there is nothing to install. Our team contacts you and approves your account once the prerequisites in section 2 are in place. No office visit is needed.

1

በመስመር ላይ ይመዝገቡ

በaddisfaktur.com ይመዝገቡ። አዲስፋክቱር ክላውድ (SaaS) ሲስተም ስለሆነ ምንም መጫን አያስፈልግም። በክፍል 2 የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉ ቡድናችን አነጋግሮዎት መለያዎን ያጸድቃል። ቢሮ መምጣት አያስፈልግም።

2

EIMS account and System Number

Register on the MoR EIMS portal with your TIN and get a System Number for each branch. We guide you.

2

EIMS መለያና የሲስተም ቁጥር

በTIN ቁጥርዎ በሚኒስቴሩ የEIMS ፖርታል ላይ ይመዝገቡ፤ ለእያንዳንዱ ቅርንጫፍ የሲስተም መለያ ቁጥር ያግኙ። በምዝገባው ሂደት ሙሉ ድጋፍ እናደርግልዎታለን።

3

INSA certificate

We prepare the certificate request. You submit it to INSA and receive the certificate.

3

የINSA ሰርተፊኬት

የሰርተፊኬት ጥያቄውን እኛ እናዘጋጃለን፤ እርስዎ ለINSA አቅርበው ሰርተፊኬቱን ይቀበላሉ።

4

System setup

We set up your branches, users, products and tax settings, and connect you to MoR.

4

የሲስተም ዝግጅት

ቅርንጫፎችን፣ ተጠቃሚዎችን፣ ዕቃዎችንና የታክስ ቅንብሮችን አዘጋጅተን ከሚኒስቴሩ ጋር እናገናኛለን።

5

Training

End-to-end training for your team to ensure smooth and effective system usage.

5

ሥልጠና

ለቡድንዎ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የተሟላ የሲስተም አጠቃቀም ሥልጠና።

6

Go live

Issue your first MoR-validated invoice with our team's support.

6

ሥራ ይጀምሩ

በቡድናችን ድጋፍ የመጀመሪያውን በሚኒስቴሩ የተረጋገጠ ደረሰኝ ይስጡ።

5

Help and support

5

እገዛና ድጋፍ

24/7 call center

Reach our team any time, day or night.

የ24/7 የጥሪ ማዕከል

ቡድናችንን በማንኛውም ሰዓት፣ ቀንም ሆነ ሌሊት ያግኙ።

Ticketing system

Open a support ticket from your account and follow its progress until it is resolved.

የድጋፍ ጥያቄ (ቲኬት) ሥርዓት

ከመለያዎ የድጋፍ ጥያቄ ይክፈቱ፤ እስኪፈታ ድረስ ሂደቱን ይከታተሉ።

Help center

Step-by-step guides for every task.

የእገዛ ማዕከል

ለእያንዳንዱ ሥራ ደረጃ በደረጃ መመሪያ።

Local team

Based in Addis Ababa, supporting you in Amharic and English.

የአገር ውስጥ ቡድን

አዲስ አበባ የሚገኝ፤ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ይደግፍዎታል።

Value proposition · Download the AddisFaktur value proposition in your language.

የአዲስፋክቱር ጥቅሞች · ሰነዱን በሚመርጡት ቋንቋ ያውርዱ።

Contact usያግኙን

Mobile · ሞባይል+251 925 122 620
Office · ቢሮ ስልክ+251 115 52 76 66 / 67
Website · ድረ-ገጽaddisfaktur.com
Email · ኢሜይልinfo@hst-et.com
Address · አድራሻEthio-China Friendship Ave, Mina Building, 4th and 5th floor, Addis Ababaኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት መንገድ፣ ሚና ሕንጻ፣ 4ኛና 5ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
Scan to visit addisfaktur.comድረ-ገጹን ለመጎብኘት ይቃኙ
Under Directive No. 1142, MoR announces the start date for each taxpayer group. Ask your tax office.
በመመሪያ ቁጥር 1142 መሠረት፣ ሚኒስቴሩ ለእያንዳንዱ የግብር ከፋይ ቡድን የሥራ መጀመሪያ ቀንን ያሳውቃል። ለበለጠ መረጃ የቅርንጫፍዎን የግብር ጽሕፈት ቤት ያነጋግሩ።